Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

የፍልስፍና እይታ(1 2).pdf


  • word cloud

የፍልስፍና እይታ(1 2).pdf
  • Extraction Summary

የፍልስፍና እይታ በክፍል ሚዳሰሱት አርእስት ይሔ ፅሑፍ የተፃፈበት ዋናው ምክንያት በሀገራችን ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ሊያስተካክል ባይችልም በከፊል ለማስተካከል የተፃፈ ፅሑፍ ነው። ገየፍልስፍና ትርጉም እና ምንነት ፍልስፍና የሚለው ቃል ከግሪኩ ታዖከቨርፄ» ፊሎስ ማለትም ፍቅር እና ፈ ዐሀከዐፄ» ሶፎስ ጥበብን የተገኘ ውሁድ ነው። በመሆኑም ጥበብ እና ፍቅርን መውደድ የፍልስፍና መሰረታዊ ትርጉም ነው። ፍልስፍናዊ ባህሎች የምዕራቡ ዓለም ፍልስፍና የምዕራቡ አለም ፍልስፍና የሚጀምረው ከግሪኮች ሲሆን የመጀመሪያው ፈላስፋ ተብሎ የሚታወቀው ታሊዝ ነው። ይኸውም በ ዓክልበ ዓም የፀሃይ ግርዶሽ እንደሚኖር በመተንበዩ ከዚህ ጊዜ የተወሰነ አመት ቀደመ ብሎ ማይሌጠስ በተባለችው የትንሹ እስያ የአሁኑ ቱርክ ን ክፍል እንደተወለደ የታወቀ ነው።

  • Cosine Similarity

ልብ ይበሉ ይህ ማለት ግን መጽሐፍ ቅዱስ ፍልስፍናን የሚፃረር ቃል የለም ማለት አይደለም ለምሳሌ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ። ወደ ቆላስይስ ሰዎች በአብዛኛው ሰው አረዳድ ይሄ ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጸው ጥሩ እና አስተማሪ ፍልስፍና እንዳለ ሁሉ መጥፎና ኃላቀር ፍልስፍናም አለ ይሄም ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጸው መጥፎውንና አሳቹን ፍልስፍና ትተን ጥሩውንና አስተማሪውን ፍልስፍና መያዝ አለብን። ሬይ ፁ ማጥገነዘቡ ዘንድ የሚለው ቃላት በአጽንዖትና በእንክሮት ልናጤነው የሚገባ ሃይለ ቃል ነው የሰው ልጅ አዕምሮ እራሱ ዐቅል ይባላል ዐቅል የጥበብ ተውህቦ ልርሀዚሃ ነው የሰው ልጅ በተፈጥሮ ጥበብን ይወዳል ፊሎሶፍይ አፈላ ተዕቂሉን ፊፅ ይለናል ክብራችሁ በውሥጡ ያለበትን መጽሐፍ ወደ እናንተ በእርግጥ አወረድን አትገነዘቡምን ሪቷ ኒ ዷ ። ፓቭዚፍኗፍፐፐሥሬፌ ህ ጨ ኗ ሙ ሀዝ ጥበብ በተመላበት ቁርኣን እምላለሁ ጽ ፓ ፅ ሮራ ኢ ራ ያልተጠኑ የኢትዮጽያውያን ፍልስፍና ሀገራችን ኢትዮጵያ ገና ያልተጠኑ የበርካታ ጥንታዊ ሥነጽሁፎች ባለቤት ናት ማጥናት አቅቶን ሌሎች አጥንተው የቅጂ መብቱን ከመውሰዳቸውና የታሪክ ክፍትት ተፈጥሮ በመጪው ትውልድ ተወቃሾች ከመሆናችን በፊት የዘርፉ ምሁራን ጥናትና ምርምር በማካሄድ ዩኒቨርስቲዎች ጉዳዩን የምርምር አቅጣጫቸው ውስጥ በማስገባት ዜጎችም ጥንታዊ የጽሁፍ ሃብታችንን አስፈላጊነት ተገንዝበን ከዘራፊዎች በመጠበቅ ሃላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል ኢትዮጵያ ዘመናትን ያስቆጠሩ ሥነቃላዊና የጽሁፍ ፍልስፍናዎች ባለቤት ናት ከአስራ ሰባተኛው መቶ ክፍለ ዘመን በፊት ከሌሎች የአፍሪካ ሀገሮች በተለየ መልኩ በርከት ያሉ የፍልስፍና ስራዎችን በመስራት በቀዳሚነት የምትጠቀሰው ኢትዮጵያ በጥንታዊው የግእዝ ቋንቋ ከተጻፉት የፍልስፍና ስራዎቿ መካከል ከፊሎቹን በትውልድ ካናዳዊ በምርጫ ደግሞ ኢትዮጵያዊ የሆነው ፕሮፌሰር ክላውድ ሰምነር ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ በመተርጎም በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲታወቁ ሲያደርግ ሌሎች በርካታ በግዕዝና በአረብኛ ቋንቋዎች የተጻፉ የጽሁፍ ስራዎች በጥንታዊ ቤተእምነቶችና ቤተመዛግብት ውስጥ ተቀምጠው ክላውድ ሰምነርን የመሰሉ ፈላስፎችንና የጥንታዊ ጽሁፎች ተመራማሪዎችን ሠከዘዐዘዐፀ እይታ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ ፍልስፍና በጥቅሉ የተጻፉትንና በቃል ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፉትን የጋርዮሽ የማህበረሰብ ወጎች ልማዶችጥበቦች የእውቀት ዘርፎችንና አስተሳሰቦችን በጠባቡ አተያይ ደግሞ በግለሰብ ፈላስፋዎች በአንድ ዘመን ተሰርተው በጽሁፍ የተላለፉትን ስራዎች ብቻ የሚመለከት ነው በቃል ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፉ ማኅበረሰባዊ ፍልስፍናዎች በተረትና ምሳሌ በምሳሌያዊ አነጋገሮች በዘይቤዎች በቅኔዎችና በወጎች ሊገለጡ ይችላሉ ስለ ጾታ ልዩነት እድሜ ፖለቲካ ስነምግባር እንዲሁም ስለ ህጻናትና አረጋውያን ያለውን ነባር ፍልስፍና ማህበረሰቡ ባሉት የሥነቃል መከወኛ መንገዶች ያቀርባል ለዚህም ነው ምሳሌያዊ አነጋገሮች የረዥምና ውስብስብ ማሳመኛዎች አጭር መገለጫዎች ናቸው የሚባለው እነ ዶክተር ክላውድ ሰምነር እና ወርቅነህ ቀልቤሳ በሥነቃላዊ መንገድ የተላለፉትን የኢትዮጵያውያንን ፍልስፍና ከኦሮሞ ህዝብ ቋንቋና ባህል ውስጥ አውጥተው ያሳዩባቸውን ስራዎች በአብነት መጥቀስ ይቻላል ቀደምት አባቶቻችን መላው አፍሪካ ባልሰለጠነበት ዘመን ቀድመው ባህላችንንና ታሪካችንን በድንጋይ ቀርጸውና በብራና ጽፈው ስላስተላለፉልን ኢትዮጵያ ከስነቃላዊ ፍልስፍና ባሻገር በጽሁፍ ፍልስፍናም ተጠቃሽ ስራዎች አሏት ምንም እንኳን በዘመናዊነት ስም ጥንታዊ ባህላችንንና ቋንቋችንን ረስተን የጽሁፍ ሃብታችንን ሳንመረምር በርካታ ዘመናትን የራሳችንን ስናንቋሽሽ የምዕራባውያንን ስናደንቅ ብናሳልፍም ጉዳዩ ያብሰለሰላቸው በጣት የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንና በርካታ ምዕራባውን የቻሉትን ያህል ለማሰባሰብ ለማጥናትና ለዓለም ለማስተዋወቅ ችለዋል በዚህ ረገድ እነ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ታደሰ ታምራትና ስርግው ሃብለሥላሴ ከሃገር ውስጥ እንዲሁም ፕሮፌሰር ፓኦሎ ማራሲኒ አሌሳንድሮ ባውዚ ሪቻርድ ፓንክረስትና ክላውድ ሰምነር ከውጪ ሃገር ቀዳሚ ተጠቃሾች ናቸው ካናዳዊው ክላውድ ሰምነር ርኗር ጅከዐፀቋከ ኮከዐፍዐፀከሃ በተባለው መጽሐፉ ከግዕዝ ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተርጉሞ ያሳተማቸው የፍልስፍና ስራዎች መጽሐፈ ፊሳልግዎስ አንጋረ ፈላስፋ የስክንድስ ህይወትና አባባሎቹ ሀተታ ዘርዓያዕቆብ እና ሀተታ ወልደ ህይወት ናቸው እነዚህ ስራዎች በተለይ አፍሪካውያን የጽሁፍ ፍልስፍና ስለሌላቸው ፍልስፍና በአፍሪካ ውስጥ የለም በሚል ባለፉት ሶስት አስርት ዓመታት ሲሞግቱ ለነበሩ ምዕራባውያን የማያዳግም መልስ በመስጠት ለአፍሪካ የፍልስፍና ታሪክ ብርሃን የፈነጠቁ ናቸው የዛሬው ጽሁፌ ዓላማም እነዚህን የፍልስፍና ስራዎች በአጭሩ ማስተዋወቅ ይሆናል የጥንታዊ ኢትዮጵያውያን ፍልስፍና የውጪ የጥበብ ስራዎች ውርስ ትርጉምና ወጥ ቨበ የፍልስፍና ስራዎች በመባል ይከፈላሉ በኢትዮጵያ የሥነጽሁፍና ታሪክ ውስጥ በመጀመሪያው ክፍል እንደተጻፈ የሚነገርለት የመጀመሪያው የፍልስፍና የጽሁፍ ስራ መጽሐፈ ፊሳልግዎስ ሀከሃኡሀ ይባላል ይህ የፍልስፍና ስራ በሁለተኛው መቶ ክፍለ ዘመን እንደተጻፈ የሚነገርለትን የጥበብ ስራ ከግሪክ ወደ ግእዝ ቋንቋ በመተርጎም የተሰራ ሲሆን ትርጓሜውም ተራ ሳይሆን ከኢትዮጵያ የባህልና የቋንቋ አውድ ጋር በማዛመድ የተሰራ ነው ፊሳልግዎስ በአምስተኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ወይም አጋማሽ አካባቢ ከፍተኛ የመጽሐፍ ክምችት በሚገኝበት ምናልባትም በግብጽ ሀገር በሚገኝ ገዳም ውስጥ በሚኖር ኢትዮጵያዊ ጸሐፊ እንደተጻፈ ይገመታል ፈላስፋው ሰምነር የጥንታዊ ድርሳናት ተመራማሪው ሀሠከቨዐዐዐፀጪ ፍሪትዝ ሆሜል ዝዐዘበበበፀ በ ዓም በለንደን ፓሪስና ቬና ቤተመዛግብት ውስጥ የሚገኙ የግእዝ ብራና ፊሳልግዎስ መጻህፍትን ከጀርመንኛ ትርጓሜው ጋር በማገናዘብ ካዘጋጀው የተስተካከለ ቅጽ ቨቪር ፀበቪዕበን ላይ የተረጎመው ሲሆን ከካርሎ ኮንቲ ሮሲኒ የ ጣልያንኛ ትርጉም ጋርም አመሳክሮታል ፊሳልግዎስ ለመጽሐፉ ደራሲ የተሰጠ ስያሜ ሲሆን ይህም እንስሳትን ዕጽዋትናና የማዕድናትን ምንነት የሚገልጽና በተምሳሌት ሃጠርዐኗጠ የሚያስቀምጥ ነው በኢትዮጵያ የስነጽሁፍ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ግምት በሚሰጠውና ሁለተኛው ክፍለ ዘመን በመባል በሚታወቀው የአ ዘርዓያዕቆብ ዘመነ መንግስት መጽሐፈ ፈላስፋና የስክንድስ ህይወትና አባባሎቹ የተባሉ ሁለት የፍልስፍና መጻህፍት ወደ ግእዝ ቋንቋ ተተርጉመዋል ምናልባት እነዚህ ትርጉም ስራዎች እንዴት የኢትዮጵያ ፍልስፍና የሚል ስያሜ ሊሰጣቸው ቻለ የሚል ጥያቄ ይነሳ ይሆናል ሰምነር እንደሚለው ምንም እንኳ ስራዎቹ ትርጉም ቢሆኑም ኢትዮጵያውያን የራሳቸው የሆነ ወጥ የአተረጓጎም ስልት ስላላቸው ኢትዮጵያዊ አሻራ ይይዛሉ ዬከዐሀቨበኡ በፀሃፀ ከቋበኗፀ። ከአረብኛ ቅጂ ላይ የተተረጎመው መጽሐፉ በሶስት ክፍሎች ተከፋፍሎ የቀረበ ነው የመጀመሪያው ክፍል የስክንድስን ህይወት ታሪክ ሁለተኛው ክፍል ሃያ አምስት ጥያቄዎችና መልሶቻቸውን እንዲሁም ሦስተኛው ክፍል ደግሞ አንድ መቶ ስምንት የፍልስፍና ጥያቄዎችንና ጠቢቡ ስክንድስ የሰጣቸውን ምላሾች ይዛል የመጨረሻዎቹ ሁለት የፍልስፍና መጻህፍት ከላይ ከቀረቡት ሦስት ስራዎች በእጅጉ የተለዩ ናቸው የኢትዮጵያ የጽሁፍ ፍልስፍና ከጥበብ ርለሌጴበዐበበ ስራዎች ወደ አመክኖአዊ ቋከርበ ከውርስ ትርጉም ወደ ወጥ በዐፌበ ስራነት ለመሸጋገሩ ህያው ምስክሮች ናቸውና የዘርዓያዕቆብ ወርቅዬን እና የተማሪው የወልደ ህይወት ምትኩን ሐተታዎች በአስራ ሰባተኛው ክፍለ ዘመን የህይወት ታሪኩንና የፍልስፍና ስራዉን ብራና ዳምጦ ቀለም በጥብጦ በመፃፍ ያቆየልን ኢትዮጵያዊ አመክኗዊ በ ፈላስፋ ዘርዓዕቆብ በሃይማኖተኝነቱ በስነጽሁፍ ስራዎቹና በብርቱ አስተዳደሩ ከሚታወቀው የአስራ አምስተኛው ክፍለ ዘመን ፀ ኢትዮጵያዊ ንጉስ አጹ ዘርዓያዕቆብ የተለየ መሆኑን ልብ ልንል ይገባል ፈላስፋው ዘርዓያዕቆብ አጹ ዘርዓያዕቆብ ካለፈ ከ ምዕት ዓመት በኋላ በአጹ ሱስንዮስ የንግስና ዘመን እኤአ በዓም የተነሳ ፈላስፋ ሲሆን ሐተታ የተባለውን ፍልስፍና የሰራውም ለሁለት ዓመታት ያህል ለብቻው ዋሻ ውስጥ ተደብቆ በቆየባቸው ጊዜያት ነበርየዘርዓ ያዕቆብና የተማሪው ወልደህይወት ሐተታዎች በይዘታቸውም ሆነ በአቀራረባቸው ተመሳሳይነት አላቸው ሐተታ የተባለው የፍልስፍና መንገድ አንድን ጉዳይ ደረጃ በደረጃ እየጠየቁ ጥልቅ ወደ ሆነ ምርምር የመግባትና በዚህም አንድ እውነተኛ እውቀት ላይ የመድረስ ሂደትን ያመለክታል ዘርዓያዕቆብ በጥንታዊት ኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓት በንባብ ቤት በዜማ ቤትና በቅኔሰዋስው ቤት ያለፈ ኢትዮጵያዊ ክርስቲያን ፈላስፋ ሲሆን እርሱ በነበረበት ዘመን የነበሩ ሃይማኖታዊ ማህበራዊፖለቲካዊና ሥነምግባራዊ አስተሳሰቦችን በአመክኗዊ ሐተታ የዝርበ ጠባሀዘሃን በመታገዝ ይመረምርና ይተች ነበር የዘርዓያዕቆብ ፍልስፍና የፈጣሪ ህግን ከሰው ህግ የተፈጥሮ ሥርዓትን ከሰብዓዊ ሥርዓትመለየትንና በአንድ አምላክ አማኞች ሃይማኖት ውስጥ የሚገኙ ተገቢ ያልሆኑ የሰው ሥርዓቶችን አስወግዶ በእውነተኛው የተፈጥሮየፈጣሪ ህግ ብቻ መመራት ላይ ያተኩራል። ዘርዓ ያዕቆብ ኢትዮጵያዊው ፈላስፋ አንዳንዶች ሐተታ ዘርዓ ያዕቆብና ወልደ ሕይወት በገፖኛው ክፍለ ዘመን የነበሩ ከሁለት ዓመት የብቸኝነት የምርምርና የተመስጦ ዘመን በኋላ ማኅበረሰቡን ተቀላቀለ። በዘርዓ ያዕቆብ ኢትዮጵያዊነት ላይ የነ ዓለማየሁ ሞገስን ሙግት በማካተት በርካታ ሙያዊ ትንታኔዎችን በማቅረብ ሁለቱ ሐተታዎች የአንድ ሰው ሥራ እንዳልሆኑ በማስረጃ በማስደገፍ እንዲሁም ዘርዓ ያዕቆብና ወልደ ሕይወት በገፖኛው ክፍለ ዘመን የነበሩ ኢትዮጵያውያን እንደሆኑ ሚዛን የሚደፋ ሙግትና ድምዳሜ ያቀረበልን ግን በትውልድ ካናዳዊ በምርጫ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለው ክላውድ ሳምነር ነው። የዘርዓ ያዕቆብ ፍልስፍና መሠረታዊ ይዘቶች ትንታኔ የዘርዓ ያዕቆብ ፍልስፍና በጣም እምቅ የሆነ ጠንካራ ሙግቶች የያዘና ዘርፈ ብዙ ጉዳዮችን ስለሚዳስስ በዚህ አጭር ጽሑፍ ሙሉ ይዘቱን ማሳየት ከባድ ነው። ሌሎች ጉዳዮች ከተግባራዊነት አንጻር ስንመዝነው ከዘርዓ ያዕቆብ ረቂቅ ፍልስፍና ይልቅ የወልደ ሕይወት ተግባራዊ ፍልስፍና ስለ ግላዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች መሬት ድረስ ወርዶ ያብራራል። ፈላስፋው ዘርዓ ያዕቆብ ኢትዮጵያዊ አይደለም ከሚሉት ውስጥ ጥልቅ የሆነው እና የሌሎችን በተለይም የኮንቲ ሮሲኒንን ሃሳብ የሚያንፀባርቀው ዲን ዳንኤል ክብረት ስለሆነ የሌለውን ፈላስፋ ፍለጋ እና ሌሎች በሚል ካሳተመው መፅሀፍ የጠቀሳቸውን የኮንቲ ሮሲኒና ራሱ ዳንኤል ክብረት የጨመራቸውን ሃሳቦች የዘርአ ያእቆብ የዓለም ስሙ ወርቄ ነው ወርቄ የሚል የስም አወጣጦች በአማራው አካባቢ እንጂ በአኩስም አካባቢ የተለመደ ስሞ አይደለም ዳ ኡርቢኖ መፅሃፉን እንደጻፈው የሚታማውን በደብረ ታቦር አካባቢ ሲኖር የሰማውን ስም መሆን አለበት የተጠቀመው አክሱምም ቢሆን አክስም ውስጥ የተወለደበትን ቦታ አካባቢ ግን አይነግረንም ኡርቢኖ አክሱም አካባቢ ስለነበረ ነው ይህን የትውልድ ቦታ የመረጠው ብሎ መገመት ይቻላል ኢትዮጵያውያን ዘርዓ ያዕቆብ የሚባል ፈላስፋ መኖርን እራሱ ያወቅነው ከአውሮፓውያን ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሱ የሚወራ አፈታሪክ እንኳን የለም። ለምን ቢባል ዘርዓ ያዕቆብ ከካቶሊክ እና ከአይሁዳዊነት ይልቅ ኦርቶዶክስን ያውቃታል የአውሮፓ የማህበራዊ ትችት ፈላስፎች ስለ ኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ባህል እና እምነት ሳይሆን በየ ሀገሮቻቸው ስለሚገኙት ቤት እምነቶች ነው የሚጽፉት ዘርዓ ያዕቆብም ያደረገው ይህንኑ ነው ታላቁ ብዕረኛ ቶማስ ፔይን የሚተቸው በቅርብ የሚያውቃቸውን ቤተ እምነቶች ነው ታዲያ ዘርዓ ያዕቆብ ኦርቶዶክስን አብዝቶ የሚነቅፈው ስለሚያውቀት እና ስለሚመለከተው ነው ይህኔ ወደ ሌሎቹ ቢያተኮር ኑሮ ኢትዮጵያዊ አይደለም ለማለት ትልቅ ማስረጃ ያደርጉት ነበር እነ ዲን ዳንኤል። ፈላስፋው ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ በሰፊው የፃፈው ምንኩስና በሰው ልጆች ላይ የጣለውን ጠባሳ ለማስረዳት ነው ለፈለስፈው ከተፈጥሮ የሚያፈነግጥ የሀይማኖት ሰርዓት ከእግዚአብሔር አይደለም ይላል ልክ ነው ተፈጥሮአችን እንድንጋባ እንድንባዛ እንድንደሰት እንጅ እንድንመነኩስ አይደለም ወንጌል ግን ተፈጥሮአችንን ስለኮነነብን ከእውተኛው አምላክ አይደለም ዘርአ ያእቆብ ልጅ የወለደበትን ጊዜ ጥቅምት ገገ ቀን መሆኑን ይነግረናል ኢትዮጵያዊ ጸሐፊ ቢሆን ይህ ልማድ አይኖረውም ነበር እንኳን ያኔ በዐፄ ምኒልክ ዘመንም የልጆች ልደት አይታወቅም ነበር የነገሥታቱ ካልሆነ በቀር መልስ ዲን ዳንኤል የማውቀው በነገሮች ላይ እጅግ አሳማኝ ሀሳቦችን እያነሳ ሲሞግት ነው በፈላስፍው ዘርዓ ያዕቆብ ላይ ያነሳቸው ሃሳቦች ግን በቀላል አመክነዮ ውደቅ የሚሆኑ ናቸው ኢትዮጵያውያን ልጆቻቸውን የተወለዱበትን ቀን አያስታውሱም ማለት ተገቢ ነውን። ሁለቱም እዚያው ደንቢያ ውስጥ የሚኖሩና ቀድመው የሚተዋወቁ ሰዎች ካልሆኑ በቀር ዘርአ ያዕቆብ እንደሚለው ወልደ ዮሐንስ አኩስማዊ ነው በኋላ ግን በደንቢያ አድባራት ላይ ተሾመ ነገሥታት በባህላቸው አብዛኛውን ጊዜ ሰውን የሚሾሙት በተወለደበት ቦታ ነው እናም ወልደ ዮሐንስ የዚያው የደንቢያ ሰው ቢሆን ነው ደንቢያን የተሾመው ስለዚህ ፈላስፋው ዘርአ ያዕቆብ ይኖር የነበረው ማኅደረ ማርያም አጠገብ ሳይሆን አይቀርም እናም አክሱማዊ ነኝ ማለቱ ዋሽቷል መልስ ይህ ሀሳብ መሰረት ያለዉ መከራከርያ ነዉ ትችቱን ዘርዓ ያያቆብ ኢትጵያዊ ነዉ የሚሉትም የጋሩታል በተለይ ፕር ጌታቸዉ ሀይሌ ይህ መከራከርያ ለኔም ግራ ገብቶኛል እሰከአሁን የዘረዘረኳቸዉ እና ቀጣይም የምዘርዝራቸዉ የሀሳብ ደርቶውች ናቸዉ ይህኛዉ ግነም ፈታኝ ነዉ እንደ ማንኝዉም ግለሰብ ግምቴን ማሰቀመጥ ግን ግድ ይሆንብኛል። ዘርአያቆብና ወልደ ዮሀንሰ ትዉልድ ቦታቸዉን በተመለከተ በሀተታዉ ግልፅ ያላሆነ መሆኑ እና ብዙ ተመራማሪዎች ጥርጥሬያቸዉን መግለፅቸዉ ሙሉ ሀተታዉን ዋጋቢስ አያደርገዉም ቢያንሰ ሁለቱ ግለሰቦች የደንቢያ ሰዎች መሆናቸዉና አለመሆናቸው ሰለልተረጋጋጠ የደንቢያ ሰዋች እንኳ ቢሆኑ አዉሮፓዊያንም ቢሆኑ እኛ እምንፈልገዉ ፍልስፍናዉን ነዉ ዳ ኡርቢኖ ለዲ አባዲ የላከውና በግእዝ የጻፈው የገንዘብ መጠየቂያ ደብዳቤውና በሐተታ ዘርአ ያዕቆብ ላይ ዘርአ ያዕቆብ ሀብቱን ድግፍ የጠየቀበት መንገድ ተመሳሳይ ነው በደብዳቤውና በመጽሐፉ ውስጥ ተመሳሳይ የግእዝ ቃላት ይገኛሉ ለምሳሌ ፍሬ ጻማየ የሚለው አገላለጥ በሐተታ ዘርአ ያዕቆብ ሁለት ጊዜ በሐተታ ወልደ ሕይወት አንድ ጊዜ ይገኛል በዳ ኡርቢኖ ደብዳቤም ይሄው አገላለጥ ይገኛል በተጨማሪም በ በመጋቢት ወር ርዳታን አስመልክቶ በጻፈው ደብዳቤ ላይ ሀብታም በከብት ደኃ በጉልበት የሚል ገለጣ ተጠቅሟል ይህ አባባል ለአንቶኒዮ ዲ አባዲ በ በተላከው የ ሐተታ ዘርአ ያእቆብ ቅጅ የላቲኑ ደብዳቤ ላይ ይገኛል። የዳ ኡርቢኖ እና የወርቄ የክርስትና ስም ተመሳሳይ ነው ወርቄ የክርስትና ስሙ ዘርአ ያእቆብ ሲሆን የዳ ኡርቢኖ ደግሞ ሠርባሀፀኡ ያዕቆብ ነው የመጽሐፉ ቀዳማዊ ስም ሐተታ ያዕቆብ ወይም መጽሐፈ ያእቆብ ነበር። ዳ ኡርቢኖ በኋላ የሐተታ ያዕቆብ ጸሐፊ የኢትዮጵያ የክርስትና ስም ቅርጽ ያለው ስም ዘርአ ያእቆብ ብሎታል መልስ በእርግጥ በፓወር ግእዝ ካላንደር ኦገሰት ዐ ቀን ስተረጎመዉ ዓም ይሆናል ድንቅ ግጥጥምሽ ነዉ እኔና ዲን ዳንኤል የተወለድንበት ቀን ተመሳሳይ ቢሆን ችግሩ ምንድን ነዉ። ዳ ኡርቢኖ በግንቦት ለአንቶንዮ ዲ አባዲ በጻፈው ደብዳቤ ላይ ሰውን የዚህ ዓለም ማዕከል አድርጎ የሚያይበትን አመለካከቱን አንጸባርቆ ነበር ይህም አስተሳሰብ በሐተታ ዘርአ ያእቆብ ላይ በዚያው መልኩ ይገኛል ዘርአ ያዕቆብ ተፈላስፎ የእግዚአብሔርን መኖር ያመነው ፍጡር ያለ ፈጣሪ ሊኖር አይችልም ከሚለው ሐሳብ ተነሥቶ ነው ይህ አስተሳሰብ ደግሞ በካቶሊክ ትምህርት ቤቶች በስፋት ይሰጥ የነበረው የቶማስ አኩዊኖስ ፍልስፍና ነው ዳ ኡርቢኖ ወደ ግእዝ በተረጎመው በቅርጣግና ሌሊቶች ፐከፀ ርበከ እዘፀከ እና በሐተታ ዘርአ ያእቆብ መካከል ተመሳሳይ የሆኑ የሰዋሰው አገባቦችና አገላለጦች አሉ መልስ መልካም ኡርቢኖ በኢትዮጵያ ባህልና በዘረዓ ያዕቆብ ፍልልስፍና ተፅዕኖ ስለወደቀ ተመሳሳይ ይዘት ያለዉ ደበዳቤ ቢፅፉ አይገርምም በተለይም ወደ መጨረሻዉ ኡርቢኖ አኗኗር ፈላስፋዉ ተፅዕኖ ስላደረገበት የሚፅፈዉ ደብዳቤ ከአንድ ሰባኪ መነኩሴ የማይጠበቅ ፍልስፍና አንፀባርቋል ኢትዮጵያ ዉሰጥ ለመኖር ስሊም ካቶሊክ አይደለሁም ያለበት ጊዜም ነበር። የገፖ ክዘመን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ፈላስፋ ዘርዓ ያዕቆብ በሚያሳዝን የሲቃ ድምጹ ዘመን በማይሽረው ሀትታው እንዲህ ይላል ከሁሉ ሰው ከፈረንጆቹና ከግብፃዊያን ጋር እስማማለሁ እኔ በሃገሬ መፅሃፍት ሳስተምር ብዙዎቹ ጓደኞቸ ጠሉኝ በዚህ ዘመን የባልንጀራ ፍቅር ጠፍቶ ነበርና ቅናት ያዛቸው ከአክሱም ካህናት አንድ ወልደ ዮሃንስ የተባለ ጠላቴ የንጉስ ወዳጅ ስለነበረ ወደ ንጉሱ አፄ ሱስንዮስን ገብቶ እንደዚህ አለው ይህ ሰው ህዝብን ያሳስታል ስለሃይማኖታችን ኦርቶዶክስን እንነሳና ንጉሱን እንግደለው ካቶሊክ ስለነበርን ፈረንጆቹንም እናባራቸው ይላል እያለ ይሄን እና ይሄን በመሰለ ውሸት ከሰሰኝ እኔም ይህን አውቄ ገና ለገና ዐጉሱን ይገድለኛል ብዮ ፈርቼ የነበረኝን ሶስት ወቄት ወርቅና የምፀልይበትን መዝሙረ ዳዊት ይዝ በሌሊት ሸሸሁ ወዴት እነደምሄድ ለማንም አልተናገርኩም ወደተከዜ በረሀ ገባሁ በነጋታውም ራበኝ ከሀብታሞች ገበሬዎች እንጀራ ለመለምን እየፈራሁ ወጣሁ ሰጡኝና በልቼ እየሮጥኩ ሄድኩ እንዲህ እያልኩ ብዙ ቀን ቆየሁ በኋላም ሰው የለለበት በርሃ አገኝሁ መልካም ዋሻም አገኘሁና ሰው ሳያየኝ በዚህ ዋሻ እኖራለሁ ብየ ወሰንኩ ቁጥር የሌለው ክፋታቸውን አውቄ ከሰዎች ጋር መኖር ጠላሁ ሌሊት መጥተው የበርሃ አራዊት እንዳይበሉኝም በድንጋይና በአሽዋ አጥር ዋሻየን አጠረኩ እሚፈልጉኝ ሰዎች ወደኔ ቢመጡ የማመልጥበት መውጫ አዘጋጀሁ ሱስንዮስ እስኪሞትም ድረስ በዚያ ሁለት ዓመት ቆየሁ ሐተታ ዘርዓ ያዕቆብ ምዕራፍ ወርቄ ማለት የመናገር ነፃነቱን ተነፍጎ ራሱን ደብቆ የኖረ ታልቅ የማለዳ ኮከብ ነበር። ስለዚህ ፍልስፍና በጥሬ ትርጉሙ የሰው ልጅ ለዕውቀት ወይም ለጥበብ ያለውን ፍቅር ዐሃህፀን የሚገልጽ ነው። አንደኛው ፍልስፍና ጠያቂ ምክንያታዊና ሂሳዊ መሆኑ ሁለተኛው የሚያተኩረው በተናጠል ጉዳዮች ላይ ሳይሆን ባጠቃላይ ጉዳዮች ላይ መሆኑና ሦስተኛው የሚያነሳቸው ጥያቄዎች ስለዓለም ስለ ሰውና ስለ ሰው ልጅ አስተሳሰብ አጠቃላይ ጉዳዮች መሆኑ ነው። የሰው ልጅ ፍልስፍናን ለምን ይፈልጋል። በተናጠል ነገሮች ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎችና ችግሮች በተፈጥሮና በማሕበራዊ ሳይንሶች የሚጠና ሲሆን እነዚህ ሳይንሶች ስለዓለም ስለሰውና ስለ ሰው አስተሳሰብ ሊያጠኑአቸውና ሊመልሱአቸው የማይችሉአቸው አጠቃላይ ጥያቄዎችና ችግሮች ለፍልስፍና የሚተው ናቸው በሰው ልጅ የታሪክ ሂደት ውስጥ በመጀመሪያ ሰው ላነሳቸው ጥያቄዎች ምክንያታዊ የሆኑ መልሶችን መስጠት የሞከረው ፍልስፍና ነው። ለዚህ ነው በዕድገት ታሪኩ ውስጥ የሰው ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈጠረው ምክንያታዊ አስተሳሰብ ፍልስፍና ነው የሚባለው በተለያዩ ነገሮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ሌሎች የዕውቀት ዘርፎች በታሪክ ሂደት ውስጥ ከፍልስፍና እየወጡ የራሳቸውን ነጻ አውድ ሲፈጥሩ እነርሱ የማይደርሱባቸው ጉዳዮች ለፍልስፍና ብቻ የሚተው ሆነ። አርስቶትል እንዳለው ያአወቀው አላወቀው ሁሉም ሰው ፍልስፍና አለውጊ እናም ሁሉም ሰው በተወሰነ ደረጃ ፈላስፋ ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact